by Admin | Dec 9, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
ህዳር 30/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች እያደረጉት ያለው ድጋፍ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የተለያዩ ቅ/ጽ/ቤት ሠራተኞችም ከ ከ129 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቅርንጫፍ 3፣ 14፣ 15 እና 18 ጽ/ቤት ሠራተኞች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች 365 የሴቶች ንጽኅና መጠበቂያ፣ የተለያዩ የአዋቂ እና...
by Gashaw Tefera | Nov 29, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
20/03/2014 ህብረተሰቡ በየደረጃው የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር እና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለመፍታት የተቀናጀ አሠራር መዘርጋትና በጋራ መረባረብ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመንግስትና የጋራ መኖሪያ ቤቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች የ2014 በጀት ዓመት የአራት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እንዲሁም በቢሮው ስልጣንና ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት ከክፍለ ከተማ እና...
by Admin | Nov 26, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
ህዳር 17/2014 ዓ.ም የአዲስአበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊታችን እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው በመቀጠል ላይ ናቸው፡፡ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት 4 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች በየወሩ ከሚቆርጡት ደሞዛቸው እና ከሚለግሱት ደማቸው በተጨማሪ ዛሬ ህዳር 17/2014 ዓም ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ግምቱ...
by Admin | Nov 22, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
ህዳር 13/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች እያደረጉት ያለው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው፡፡ የፕሮጀክት 6 ቅ/ጽ/ቤት ሠራተኞችም ከ60 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሠራተኞች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች 445 ኪሎ ግራም ዱቄት እና የሕፃናት አልሚ ምግብ፣ ከ200 በላይ የአዋቂ እና የሕፃናት...
by Admin | Nov 11, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
ህዳር 02/2014 ዓ.ም የኢትዮዮጵያን ህልውና ለማረጋገጥ መስዋዕትነት በመክፈል ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሁለገብ ድጋፍ በማድረግ የዜግነት ግዴታን መወጣት እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ “ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን!!” በሚል መርህ በመሥሪያ ቤቱ...
by Gashaw Tefera | Nov 9, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
29/02/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን‘’የሀገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነ አደጋን ለመከላከል በወጣው አዋጅ ቁጥር’’ 5/2014 ላይ ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈላጊነት እና ለዚህ አዋጁ መነሻ የሆኑ ህገመንግስታዊ አንቀጾችና መሰረቶችን በተመለከተ የቢሮው የህግ አገልግሎት...