እንኳን ወደ የቦንድ ብድር አመላለስና ክፍያ ዳይሬክቶሬት ገጽ ደህና መጡ!

ዳይሬክቶሬቱ አራት ቡድኖች አሉት

  1. የቦንድ ብድር አመላለስና ገቢ ክትትል ቡድን
  2. የሂሳብ ሪፖርት ቡድን
  3. የግንባታ ክፍያ ቡድን
  4. የኮስት ቡድን

    መግቢያ

    የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ለከተማው ህብረተሰብ የጋራ መኖርያ ቤቶችን እያስገነባ ለረዥም ዓመታት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል ፡፡

    በዚሁ መሠረት ዳሬክቶሬቶችን ለግንባታ የሚያስፈልገውን የግብዓት ግዢ ፣ ለስራ ተቋራጭ፣ ለማህበራት እና ለሌሎችም ክፍያ በማዘጋጀትና በተጨማሪም የፋይናንስ ምንጩን በማፈላለግ በብድር ግንባታው እንዲሰራ በማድረግ የሚሰራው ስራ ቀላል የሚባል አልነበረም፡፡

     

    በዳይሬክቶሬቱና በአራቱ ቡድኖች የሚሰሩ ዋና ዋና ሥራዎች

    1. የግንባታ እና የግብዓት ግዢ ክፍያ ይፈጽማል

    2. ከባንክ ብድር መበደር

    3. ገቢ ክትትል በማድረግ ከብድር እንዲቀናነስ ማድረግ

    4. የተጠቃለለ ዓመታዊ ሪፖርት ማውጣት