እንኳን ወደ የህግ አገልግሎት ቡድን ገጽ ደህና መጡ!

መግቢያ

የህግ አገልግሎት ቡድን ኮርፖሬሽኑ ሲከሰስም ሆነ ሲከስስ በክርክር ጥቅሙን በማስጠበቅ እንዲሁም ኮርፖሬሽኑ በህግ አግባብ እንዲመራ ተገቢው የህግ ድጋፍ ለማድረግ የተቋቋመ ነው፡፡

በቡድኑ የሚሰሩ ዋና ዋና ሥራዎች

  1. የህግ አስተያየት መስጠት፣

2. የተቋሙን ጥቅም ለማስከበር ክስ /መልስ ማቅረብ እና መከራከር

3. ረቂቅ መመሪያ እና ውል ማዘጋጀት፣

4. አቤቱታ ቃለ መሃላ ማዘጋጀት

5. ወንጀል ሲፈፀም አቤቱታ ማቅረብ

6. ለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ምላሽ መስጠት