እንኳን ወደ የትሬዠሪ ክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት ገጽ ደህና መጡ!

ዳይሬክቶሬቱ ሁለት ቡድኖች አሉት

  1. የገቢና የክፍያ ቡድን
  2. የትሬዠሪ ሂሳብ ሪፖርት ዝግጅት ቡድን

    መግቢያ

    የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የትሬዥሪ ክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት የመደበኛ በጀትን ለታለመለት ዓላማ እንዲውል መመሪያና ደንብ ተከትሎ በመፈፀም የተሻለ የፋይናንስ ስርዓት እንዲኖር ለማድረግ ነው፡፡

    የዳይሬክቶሬቱ ዓላማ

    የተለያዩ ክፍያዎችን  በወቅቱ በመክፍል  የውስጥና የውጭ ተገልጋዮችን እርካታ በማረጋገጥ የኮርፖሬሽኑን ገቢ በተገቢው ሁኔታ መሰብሰብና ትክክለኛ የሆነ የምዝገባ ስርዓት እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡

    በዳይሬክቶሬቱና በሁለቱ ቡድኖች የሚሰሩ ዋና ዋና ሥራዎች

    1. የኮርፖሬሽኑንና የመደበኛ በጀት ካሽ ፍሎ ማዘጋጀትና ገንዘብ ማስለቀቅ

    2. የቅርንጫፎችን የደመወዝና የካሽ ፍሎ በማጠቃለል ከፋናንስ ቢሮ በመስጠት ገንዘብ

    3. የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ደመወዝ ክፍያ ማዘጋጀት

    4. የተለያዩ ክፍያዎችን አዘጋጀቶ መክፈል

    5. የጨረታ ሰነድና ልዩ ልዩ ገቢዎችን መሰብሰብና ባንክ ገቢ ማድረግ

    6. የተለያዩ CPO  መቀበልና መመለስ

    7. በIBEX ሲስተም በመጠቀም የውጪና ገቢ ምዝገባ በማካሄድ ሪፖርት ማውጣት