እንኳን ወደ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ገጽ ደህና መጡ!

ዳይሬክቶሬቱ ሁለት ቡድኖች አሉት

  1. የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን
  2. የአቅም ግንባታና ሥራ አፈፃፀም ቡድን

    የኮርፖሬሽኑ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዋና ተግባራት በኮርፖሬሽኑ ተልዕኮና ራዕይ የሚያሳካ ብቃት ያለው የሰው ሃይል ማሟላት እና የተቋሙ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እንዲያገኙ ማድረግ እንዲሁም ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡