በኮርፖሬሽኑ የፕሮጀክት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡

በኮርፖሬሽኑ የፕሮጀክት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡

ህዳር 30/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች እያደረጉት ያለው ድጋፍ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የተለያዩ ቅ/ጽ/ቤት ሠራተኞችም ከ ከ129 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቅርንጫፍ 3፣ 14፣ 15 እና 18 ጽ/ቤት ሠራተኞች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች 365 የሴቶች ንጽኅና መጠበቂያ፣ የተለያዩ የአዋቂ እና...
የፕሮጀክት 4 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች ድጋፋቸውን ቀጥለዋል፡፡

የፕሮጀክት 4 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች ድጋፋቸውን ቀጥለዋል፡፡

ህዳር 17/2014 ዓ.ም የአዲስአበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊታችን እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው በመቀጠል ላይ ናቸው፡፡ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት 4 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች በየወሩ ከሚቆርጡት ደሞዛቸው እና ከሚለግሱት ደማቸው በተጨማሪ ዛሬ ህዳር 17/2014 ዓም ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ግምቱ...
የፕሮጀክት 6 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡

የፕሮጀክት 6 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡

ህዳር 13/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች እያደረጉት ያለው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው፡፡ የፕሮጀክት 6 ቅ/ጽ/ቤት ሠራተኞችም ከ60 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሠራተኞች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች 445 ኪሎ ግራም ዱቄት እና የሕፃናት አልሚ ምግብ፣ ከ200 በላይ የአዋቂ እና የሕፃናት...
የቢሮውና የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ፡፡

የቢሮውና የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ፡፡

ህዳር 02/2014 ዓ.ም የኢትዮዮጵያን ህልውና ለማረጋገጥ መስዋዕትነት በመክፈል ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሁለገብ ድጋፍ በማድረግ የዜግነት ግዴታን መወጣት እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት  ኮርፖሬሽን ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ “ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን!!” በሚል መርህ በመሥሪያ ቤቱ...
“ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም”

“ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም”

ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም “ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም” ከእንግዲህ በአሸባሪው ህውሀትና በኦነግ ሽኔ ለመገዛት የሚፈልግ ልብም ፣ሞራልም የለንም የምንፈልገው መዝመት ነው ሲሉ የአ/አ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን ሰራተኞች በውቅታዊ ገዳይ ላይ በየ ዲፓርትመንቱ በተደረገ ውይይት ላይ ጠይቀዋል። ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም ሲሉ ሠራተኞቹ አሸባሪው ጁንታ ሃይል ጦርነቱን ህዝባዊ ማድረጉን በአግባቡ...