by Gashaw Tefera | Nov 30, 2021 | Uncategorized
21/03/2014 “ቅድሚያ ትኩረት ለህልውና ዘመቻ ļ” በሚል መርህ የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች የህልውናው ዘመቻ በድል እስኪጠናቀቅ ድረስ እያደረጉ ያሉትን ድጋፍ በመቀጠል አጋርነታቸውን ገልጸዋል፡፡ ዛሬ 21/03/2014 ዓም በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የቅርንጫፍ 10 እና 13 ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሰራተኞች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የተለያዩ ቁሳቁሶች...
by Gashaw Tefera | Nov 29, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
20/03/2014 ህብረተሰቡ በየደረጃው የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር እና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለመፍታት የተቀናጀ አሠራር መዘርጋትና በጋራ መረባረብ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመንግስትና የጋራ መኖሪያ ቤቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች የ2014 በጀት ዓመት የአራት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እንዲሁም በቢሮው ስልጣንና ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት ከክፍለ ከተማ እና...
by Gashaw Tefera | Nov 9, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
29/02/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን‘’የሀገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነ አደጋን ለመከላከል በወጣው አዋጅ ቁጥር’’ 5/2014 ላይ ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈላጊነት እና ለዚህ አዋጁ መነሻ የሆኑ ህገመንግስታዊ አንቀጾችና መሰረቶችን በተመለከተ የቢሮው የህግ አገልግሎት...