ለተፈናቃይ ወገኖቻችን የምናደርገው ድጋፍ ቀጥሏል! ነገም አያቋርጥም!

ለተፈናቃይ ወገኖቻችን የምናደርገው ድጋፍ ቀጥሏል! ነገም አያቋርጥም!

21/03/2014 “ቅድሚያ ትኩረት ለህልውና ዘመቻ ļ” በሚል መርህ የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች የህልውናው ዘመቻ በድል እስኪጠናቀቅ ድረስ እያደረጉ ያሉትን ድጋፍ በመቀጠል አጋርነታቸውን ገልጸዋል፡፡ ዛሬ 21/03/2014 ዓም በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የቅርንጫፍ 10 እና 13 ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሰራተኞች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የተለያዩ ቁሳቁሶች...