በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሄደ

በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሄደ

ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጎን ለጎን ኢትዮጵያን አረንጓዴ ለማልበስ በሚደረገው እንቅስቃሴም በንቃት መሳተፍ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማቱ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በይፋ ተጀምሯል፡፡ ከ2013 የክረምት የበጎ አድራጎት ተግባራት አንዱ የሆነው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ ሳይት እና አካባቢው በይፋ በተጀመረበት ወቅት...
ኮርፖሬሽኑ በ13ኛ ዙር እጣ ከወጣላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ

ኮርፖሬሽኑ በ13ኛ ዙር እጣ ከወጣላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ

ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ እና የመሰረተ ልማት አውታሮች ሳይሟላላቸው ለተጠቃሚው ማህበረሰብ በ13 ኛ ዙር በእጣ የተላለፉ የኮዬ ፈጬ ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በአጭር ጊዜውስጥ ማጠናቀቅ እና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ተቀዳሚ ተልዕኮ ሊሆን እንደሚገባው ተጠቆመ፡፡ በኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ ከተላለፈላቸው የአዲስ አበባ ማህበረሰብ ጋር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ውይይት አካሂዷል፡፡ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ...
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአስኮ ሳይት 40-60 2ኛ ዙር ቤት እድለኞች የቁልፍ ርክክብ አደረገ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአስኮ ሳይት 40-60 2ኛ ዙር ቤት እድለኞች የቁልፍ ርክክብ አደረገ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ሓላፊ ዶ/ር መስከረም ዘውዴ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት በ10/20/13ዓም የመስክ ጉብኝት ከማድረጋቸው በተጨማሪ በ2ኛ ዙር የቤት እጣ ደርሷቸው በተለያዩ ምክንያቶች ቁልፍ ሳይረከቡ ለቀሩ ለሁለት ብሎክ ነዋሪዎች የቁልፍ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ደ/ር መስከረም ዘውዴ በስነስርዓቱ ላይ እንደገለጹት በቅርቡ የከተማው አስተዳደር ባወረደው እቅጣጫ...
ግንባታቸው በመፋጠን ላይ በሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉብኝት ተካሄደ

ግንባታቸው በመፋጠን ላይ በሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉብኝት ተካሄደ

ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጎን ለጎን ለመሠረተ ልማት ግንባታም የተሰጠውን ትኩረት አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታን በተቀናጀ አሠራር ለማጠናቀቅ የተቋቋሙት የአቢይና የቴክኒክ ኮሚቴዎች የሥራ ኃላፊዎችና አባላት በተለያዩ ሳይቶች ግንባታቸው በመፋጠን ላይ የሚገኙትን ቤቶች ጎብኝተዋል፡፡ ግንባታውን በተቀናጀ አሠራር ለማጠናቀቅ ከተቋቋሙት አቢይና የቴክኒክ ኮሚቴዎች እንዲሁም ከቤቶች ልማትና...