by Admin | Oct 8, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
በክረምት የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር የተከናወኑትን ተግባራት በበጋ ወራትም አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በቦሌ ሃያት ክላስተር ስር የሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ቅርንጫፍ 12 ጽ/ቤት ያስገነቧቸው የችገረኛ ነዋሪዎች ቤቶች ተጠናቀው የቁልፍ ርክክብ ተካሂዷል፡፡ በልደታ እና በየካ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ በቦሌ ሃያት ክላስተር አማካኝነት በተካሄደው የቁልፍ...
by Admin | Aug 30, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
በክረምት የበጎ አድራጎት ተግባራ እየተካሄደ ያለው የአቅመ ደካማ ነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት የማደስ ተግባር ዘላቂነት ባለው መልኩ ይበልጥ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በፕሮጀክት 4 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤታቸው ለታደሰላቸው ነዋሪ የቁልፍ ማስረከብ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በተካሄደው የቁልፍ ማስረከብ ሥነ ስርዓት ላይ የቤቶች ልማት ኮርፐፖሬሽን ዋና...
by Admin | Aug 2, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብስ የሚለውን ጥሪ መነሻ በማድረግ ከሚደረገው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በተጨማሪ የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤቶች በማድስ ለኑሮ ምቹ ማድረግ እንዲሚገባ ተገለፀ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ስር የሚገኘው የምዕራብ ክላስተር በክረምት የበጎ ፍቃድ መርሃ ግብር እቅድ መሠረት የ6ቱ ክላስተር ጥምሮች አራት ሺህ ችግኞችን ከስድስቱ ቅርንጫፍ ከተውጣጡ 600 በላይ ሠራተኞችና 120 ባለድርሻ...
by Admin | Jul 30, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ትኩረት መስጠቱ የግንባታውን ሂደት የበለጠ ለማቀላጠፍ አስተዋፅኦ ማድረጉ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት 04 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እና በ2014 ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ሥራ አስሊያጅ አቶ ቴዎድሮስ በላይ በውይይት መድረኩ ላይ ባቀረቡት የ2013 በጀት ዓመት ሪፖርት...
by Admin | Jul 20, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
በ2014 በጀት ዓመት በእቅድ የተያዙ ተግባራትን በተሻለ ስኬት ለማጠናቀቅ በቤቶች ልማት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ሰራተኞች እና የባለድርሻ አካላት በተጠያቂነት እና በኃላፊነት መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ፡፡ አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2014 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል፡፡ በ2014 በጀት ዓመት በእቅድ የያዛቸውን ተግባራት አስመልክቶ በግሎባል...
by Admin | Jul 19, 2021 | ዜና, የጽሁፍ-ዜናዎች
የኢትዮጵያን ሠላምና ብልፅግና ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት መላው ህብረተሰብ ይበልጥ ተቀናጅቶ በጋራ መንቀሳቀስ እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች በሀገር አቀፍ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂደዋል፡፡ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው ውይይት ላይ እንደተጠቆመው በአሁኑ ወቅት የኢትዮጶያን ሠላምና አንድነት...