“ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም”

“ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም”

ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም “ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም” ከእንግዲህ በአሸባሪው ህውሀትና በኦነግ ሽኔ ለመገዛት የሚፈልግ ልብም ፣ሞራልም የለንም የምንፈልገው መዝመት ነው ሲሉ የአ/አ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን ሰራተኞች በውቅታዊ ገዳይ ላይ በየ ዲፓርትመንቱ በተደረገ ውይይት ላይ ጠይቀዋል። ሃገር ስትፈርስ ቆመን አንመለከትም ሲሉ ሠራተኞቹ አሸባሪው ጁንታ ሃይል ጦርነቱን ህዝባዊ ማድረጉን በአግባቡ...
በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ።

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም የቤቶች እና ኮንስትራክሽን ወረዳ የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች እና አባላት በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄዱ። ኢትዮጲያን ሊያጠፋ የተነሳው እና ፀረ ኢትዮጲያ የሆነውን የጁንታውን ሀይል ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ማስቆም ይኖርብናል ያሉት የወረዳው የብልፅግና ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ ናቸው። አክለውም በህልውናችን ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመመከት በሙሉ አቅም ወደ ተግባር መግባት...
የቢሮውና የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለፁ፡፡

የቢሮውና የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለፁ፡፡

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ከሀገር መከላከያ ጎን በመሰለፍ የዜግነት ግዴታቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገለፁ፡፡ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት ላይ ህወሀት በፈፀመዉ ጥቃት ለተሰው ሰማዕታት የህሊና ፀሎት አድርገዋል፡፡ የቢሮውና የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች “አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ...
የቢሮውና የኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች የሳይት ጉብኝት አካሄዱ

የቢሮውና የኮርፖሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች የሳይት ጉብኝት አካሄዱ

ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም በተለያዩ ሳይቶች ግንባታቸው በመፋጠን ላይ ያሉትን የጋራ መኖሪያ በማጠናቀቅ ህብረተሰቡን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ መረባረብ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች የሳይት ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ በቦሌ ቡልቡላ፣ ፉሪ ሃና እና ኮዬ ፈጬ ሳይቶች በተካሄደው የሳይት ጉብኝት ላይ  የቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራር...
በመጀመሪያው ሩብ የበጀት ዓመት ላይ ውይይት ተካሄደ

በመጀመሪያው ሩብ የበጀት ዓመት ላይ ውይይት ተካሄደ

በቤት ልማቱ ዘርፍ የተሻለ ስኬት በማስመዝገብ የህብረተሰቡን እርካታ ለማረጋገጥ ከምን ጊዜውም በበለጠ ጠንክሮ መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ የበጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት...
የዘንድሮው የባንዲራ ቀን ተከበረ

የዘንድሮው የባንዲራ ቀን ተከበረ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማቱ ሠራተኞች የዘንድሮውን የሠንደቅ አላማ ቀን አከበሩ፡፡ “በአዲስ ምዕራፍ፣ በተሟላ ሉአላዊነት፣ ለሠንደቅ አላማችን ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ ለ14ኛ ጊዜ በተከበረው የሠንደቅ አላማ ቀን ላይ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሪት ያስሚን ወሀቢ ባደረጉት ንግግር ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የተካሄደው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ...