በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት
የሠራተኞች አገልግሎት አሰጣጥ እርካታ ለማወቅ የተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት መጠይቅ
ማሳሰቢያ፡- ይህ መጠይቅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ የተቋማችን ሰራተኞች ያላቸውን በጎና በጎ ያልሆኑ ጉዳዮችን በመለየት መፍትሔ ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ እርስዎ የሚሞሉት መጠይቅ ለዚህ ጥናት አላማ ብቻ የሚያገለግል ይሆናል፡፡ የዚህ መጠይቅ ውጤት በቀጣይ ስራዎችና አሰራሮች ላይ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ስለሆነ በጥንቃቄ እና በእውነታ ላይ ብቻ በመመስረት እንዲሞሉ እጠይቃለን ፡፡

የዳይሬክቶሬቱ ስም

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ስራ ክፍሉ ከሌብነት እና ብልሹ አሰራር አንፃር በኃላፊዎችና ባለሙያዎች ላይ የሚታዩ ችግሮች*

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍላችን አገልግሎት ሲስጥ ሲፈፀም ከጊዜ፣ከጥራት እና ከመጠን አንፃር እንዴት ያዩታል?*

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ውስጥ አገልግሎት ለመጠየቅ ስትመጡ ተገቢውን መስተንግዶ እና አገልግሎት ከመስጠት አንጻር እንዴት ያዩታል?*

ለኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ክፍል የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በወቅቱ ምላሽ በመስጠት ችግሮችን ከመፍታት አኳያ ለዉጥ አለዉ ብለዉ ያምናሉ?*

ወደ በኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ለተለያዩ አገልግሎቶች በአማካይ ምን ያህል ጊዜ መጥተዋል?*

በኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ቅሬታ ያላቸው ሰራተኞች የሚስተናገዱበት ስርዓት አለ ብለው ያምናሉ?*

በዳይሬክቶሬቱ ለሚነሱ ቅሬታዎች የሚሰጡት ምላሽ ወቅቱን የጠበቀ እና ተገቢ ነው ብለው ያምናሉ?*

በኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በተሰጥዎት አገልግሎት/መስተንግዶ/ ምን ያህል እረክተዋል?*

በኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በሰራተኞች መካከል ያለውን ግንኙነት እንዴት ያዩታል?*

ከላይ ለተጠቀሰው ጥያቄ መልስዎ በመፈራራት ላይ ነው ከሆነ ምክንያቱን ቢገልጹልን?

በአገልግሎት አሰጣጣችን ቅር የተሰኙበት ነገር ካለ ቢገልጹልን

ለቅሬታ መፍትሔ /ምላሽ ይሆናል ብለው የሚሉት ካለ ቢገልጹልን

ያስደሰቶት ነገር ካለ ቢገልጹልን