በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬትየሠራተኞች አገልግሎት አሰጣጥ እርካታ ለማወቅ የተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት መጠይቅ ማሳሰቢያ፡- ይህ መጠይቅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ የተቋማችን ሰራተኞች ያላቸውን በጎና በጎ ያልሆኑ ጉዳዮችን በመለየት መፍትሔ ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ እርስዎ የሚሞሉት መጠይቅ ለዚህ ጥናት አላማ ብቻ የሚያገለግል ይሆናል፡፡ የዚህ መጠይቅ ውጤት በቀጣይ ስራዎችና አሰራሮች ላይ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ስለሆነ በጥንቃቄ እና በእውነታ ላይ ብቻ በመመስረት እንዲሞሉ እጠይቃለን ፡፡የዳይሬክቶሬቱ ስምበኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ስራ ክፍሉ ከሌብነት እና ብልሹ አሰራር አንፃር በኃላፊዎችና ባለሙያዎች ላይ የሚታዩ ችግሮች*አለየለምበኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍላችን አገልግሎት ሲስጥ ሲፈፀም ከጊዜ፣ከጥራት እና ከመጠን አንፃር እንዴት ያዩታል?*ከፍተኛመካከለኛዝቅተኛበኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ውስጥ አገልግሎት ለመጠየቅ ስትመጡ ተገቢውን መስተንግዶ እና አገልግሎት ከመስጠት አንጻር እንዴት ያዩታል?*ከፍተኛመካከለኛዝቅተኛለኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ክፍል የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በወቅቱ ምላሽ በመስጠት ችግሮችን ከመፍታት አኳያ ለዉጥ አለዉ ብለዉ ያምናሉ?*በጣም ለዉጥ አለዉምንም ለዉጥ የለዉምበከፊል ለዉጥ አለዉወደ በኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ለተለያዩ አገልግሎቶች በአማካይ ምን ያህል ጊዜ መጥተዋል?*በቀንበሳምንትበወርአልፎ አልፎለመጀመሪያ ጊዜበኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ቅሬታ ያላቸው ሰራተኞች የሚስተናገዱበት ስርዓት አለ ብለው ያምናሉ?*አዎ አለበከፊልአላውቅምየለምበዳይሬክቶሬቱ ለሚነሱ ቅሬታዎች የሚሰጡት ምላሽ ወቅቱን የጠበቀ እና ተገቢ ነው ብለው ያምናሉ?*ወቅቱን የጠበቀና ተገቢ ነውወቅቱን ያልጠበቀና ተገቢ ያልሆነ ነውምላሽ አይሰጥምበኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በተሰጥዎት አገልግሎት/መስተንግዶ/ ምን ያህል እረክተዋል?*እ.በ.ጥሩበጣምጥሩጥሩመካከለኛዝቅተኛበጣም ዝቅተኛበኢንፎርሚሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በሰራተኞች መካከል ያለውን ግንኙነት እንዴት ያዩታል?*በአገልጋይ እና በተገልጋይ ላይ የተመሰረተበትብብር ላይ የተመሰረተበመፈራራት ላይ የተመሰረተከላይ ለተጠቀሰው ጥያቄ መልስዎ በመፈራራት ላይ ነው ከሆነ ምክንያቱን ቢገልጹልን?በአገልግሎት አሰጣጣችን ቅር የተሰኙበት ነገር ካለ ቢገልጹልንለቅሬታ መፍትሔ /ምላሽ ይሆናል ብለው የሚሉት ካለ ቢገልጹልንያስደሰቶት ነገር ካለ ቢገልጹልን