ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም

የቤቶች እና ኮንስትራክሽን ወረዳ የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች እና አባላት በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄዱ።

ኢትዮጲያን ሊያጠፋ የተነሳው እና ፀረ ኢትዮጲያ የሆነውን የጁንታውን ሀይል ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ማስቆም ይኖርብናል ያሉት የወረዳው የብልፅግና ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ ናቸው።

አክለውም በህልውናችን ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመመከት በሙሉ አቅም ወደ ተግባር መግባት ይኖርብናል፤ ሀገር ስትኖር ነው መስራትም መንቀሳቀስም የምንችለው ብለዋል። እርስ በርስ አንድ በመሆንም የሚወረወሩ እኩይ አጀንዳዎችን መመከት አለብንም ብለዋል።

የአ/አ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን አቶ ሽመለስ ታምረሰት በውይይቱ ላይ በሰጡት ገለፃ በግነረባር ከሚፋለመው ሃይላችን በተጓዳኝ ከቤት ልማት ስራችን ለአፍታም ሳንዘናጋ እያንዳንዱ አመራርና ሰራተኛ መደነኛ ስራውን በመከወን ኢከፐኖሚያች እንዳይወድቅ ተግተን በመስራት ለመከላከያ ሰራውታችን የደጀን አሌንታ ልንሆነው ይገባል ብለዋል። አባላቱም ለሰራዊቱ ስንቅ ከማቀበል እሰከመዝመት በመሳተፍ ወራሪውን ሀይል እንደሚመክቱ በውይይቱ ወቅት አረጋግጠዋል።