ስለ ኮርፖሬሽኑ
የኮርፖሬሽኑ ራዕይ
“በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተደራሽ እና ምቹ ቤት በማቅረብ ህብረተሰቡን የቤት ባለቤት በማድረግ ኑሮውን ተሻሽሎ ማየት”
የኮርፖሬሽኑ ተልዕኮ
“በአዲስ አበባ ከተማ ተደራሽ እና ለኑሮ ምቹ የሆኑ ቤቶችን በማልማት በፍትሀዊነት በማስተላለፍ ለከተማዋ እኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት አስተዋጽኦ ማድረግ”
የኮርፖሬሽኑ እሴቶች
- ሐቀኝነት፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት /Integrity, Transparency and accountability/
- ፍትሀዊነት /Equity/
- ወጭ ቆጣቢነት /Cost Efficient/
- ተገልጋይ ተኮር እና አክብሮት /Customer Focus & Respect/
- ቁርጠኝነትና ታማኝነት /Commitment and Loyalty/
- ቅንጅታዊ አሰራር /Integration/
- ለጊዜ ዋጋ መስጠት /Time Conscious/
- ሙያዊ ልህቀት /Professionalism and Excellence/
- የማያቋርጥ ለውጥ /Innovation and Creativity/
የኮርፖሬሽኑ አላማ
ዋና አላማ እና ንዑስ አላማዎች
ዋና ዓላማ
- ለነዋሪዎቹ ምቹ እና ውብ የመኖሪያ መንደር መፍጠር፤
ንዑስ አላማዎች
-
- ወጪ ቆጣቢና ጥራታቸው የተጠበቀ ቤቶችን እንዲገነባ ማድረግ፣
- መንደሮቹ የተሟላ መሠረተ ልማትና ማህበራዊ ተቋማት እንዲኖራቸው ማስቻል፣
- ከተማው የተሻለ ገጽታ እንዲኖረው ማስቻል፣
- ዘመናዊና ቀልጣፋ የቤት መረጃ ስርዓትና የቤቶች አስተዳደር ሥርዓት መፍጠር፤
- በቤት ልማቱ የሥራ ዕድል የሚፈጠርባቸውን ዘርፎች ማመቻቸት፣