የግንባታ ተቋራጮች ምዝገባን በተመለከተ
ሰላም ውድ ስራ ተቋራጮች
ተቋማችን የምዝገባ ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፤ ነገር ግን ከቴክኒክ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የምዝገባ ሂደቱ ከማክሰኞ 8:00 ጀምሮ በዚሁ ድህረ-ገፅ ላይ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቅን እስከዛው ድረስ በትዕግሥት እንድትጠባበቁ በአክብሮት እንገልፃለን።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን